የሕዝብ ተመራጮች በጎንደር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።

22

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባላት በጎንደር ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን እና የፋሲል ቤተ መንግሥት የጥገና ሂደትን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።

በጉብኝቱ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ በሰሜን ጎንደር ዞን እና በምዕራብ ጎንደር ዞን ሕዝብን የወከሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት መገኘታቸውን ከጎንደር ከተማ ኮሙዩኒኬሽን መምሪያ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“እንደ ንብ አብሮ የተመመው የኢትዮጵያ ወታደር ጀርባውን ሳይኾን ግንባሩን ለጥይት ሰጠ”
Next articleየሰላምና የፀጥታ ሥራዎችን በዘላቂነት ለማጽናት ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ የሰሜን ወሎ ዞን አሳሰበ።