
ባሕር ዳር: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት መድረክ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ.ር) እና በአማራ ክልል የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ሊቀመንበር ዳኝነት አያሌው ተገኝተዋል።
በሥነ ሥርዓቱ በዓሉን አስመልክቶ መልዕክቶች ይተላለፋሉ፤ የፓናል ውይይት ይደረጋል፤ የኪነ ጥበብ ሥራዎችም እየቀረቡ ነው።
ዘጋቢ፦ዋሴ ባየ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!