
ጎንደር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል” በሚል መሪ መልዕክት በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው።
በበዓሉ የክልል እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች፣ የሀገር መከላከል ሠራዊት መሪዎች እና አባላት፣ ጀግኖች አርበኞችን ጨምሮ የከተማዋ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።
ዘጋቢ:- ዳንኤል ወርቄ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
