129ኛው የዓድዋ ድል በዓል ” ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል” በሚል መሪ መልእክት በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዜየም በድምቀት እየተከበረ ነው።

42

129ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በማስመልከትም የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ፣ ሌተናል ጄኔራል አለምሸት ደግፌ፣ ልጅ ዳንኤል ጆቴና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል።

በቴዎድሮስ ደሴ

Previous article“ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ” የመከላከያ ሚኒስቴር
Next article“የዓድዋ ድል የጥንት አባቶቻችን ጀግንነትና ለሀገር ያላቸውን ፍቅር ያስመሰከሩበት ድል ነው” የአማራ ክልል መንግሥት