
ባሕር ዳር: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ ኤምባሲ የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን አስመልክቶ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባጋራው መልዕክት የኢትዮጵያ ሕዝቦች ታሪካዊውን የዓድዋ ድል የፊታችን እሁድ እናከብራለን ብሏል።
ይኽ ቀን ኢትዮጵያ በ1896 በዓድዋ ጦርነት በቅኝ ገዢዎች ላይ የተቀዳጀችበትን ድል የሚዘከር ነው የሚል መልዕክት ያጋራው ኤምባሲው “ዓድዋ የጽናት፣ የአንድነት እና የሀገር ኩራት ነው” ብሎታል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!