ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።

66

ባሕር ዳር: የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የባሕር ዳር ከተማን የልማት ሥራዎች እየጎበኙ ነው።

በጉብኝቱ የገቢዎች ሚኒስትር ዓይንዓለም ንጉሤ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)፣ የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቀበታ፣ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።

የሥራ ኀላፊዎቹ የባሕር ዳር የኮሪደር ልማት እና ሌሎች የልማት ሥራዎችንም ይጎበኛሉ።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየሐረሪ ክልል ለከሚሴ ሆስፒታል የ6 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የህክምና መሣሪያዎችን ድጋፍ አደረገ።
Next article“ወቅቱ በቅንጅት ወደ ሥራ በመግባት ሕዝባችን የናፈቀውን ሰላም የምንመልስበት ነው” አቶ ጥላሁን ደጀኔ