የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የእውቅና እና የታክስ ንቅናቄ እያካሄደ ነው።

56

ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከገቢዎች ሚኒስቴር ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር “ግብር ለሀገር ክብር” በሚል መሪ መልዕክት የእውቅና እና የታክስ ንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው።

በእውቅና እና ንቅናቄ መድረኩ ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሤን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየባለድርሻ አካላትን በአጀንዳ ማሠባሠብ ምክክር ምዕራፍ ማሳተፍ።
Next article“የልጆቼን መልክ ዛሬ አየሁ” ታካሚ እናት