
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መሥተዳድር ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።
መሥተዳድር ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ መክሮ ውሳኔዎችን እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ ርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!