በደብረብርሃን ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።

17

ደብረ ብርሃን: 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።

በውይይቱ በብልጽግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አብርሃም ማርሻሎ እና በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ከፍያለው ተፈራ ተገኝተዋል።

ውይይቱ ብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነው።

መድረኩ የኅብረተሰብ ጥያቄዎች ተነስተው ምላሽ የሚሰጥበት እና አቅጣጫዎች የሚቀመጡበ መኾኑን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ተናግረዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበአሶሳ ከተማ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
Next articleሕዝባዊ የውይይት መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው።