
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት፣ የአሁኑ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በመርሐ ግብሩ አዲሱን ስያሜ እና የንግድ ምልክት አስተዋውቋል።
በሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) በሚኒስትር ማዕረግ የበጀት እና ፋይናንስ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ደሳለኝ ወዳጆን ጨምሮ የክልሉ ባለሥልጣናት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን