በደብረ ማርቆስ ከተማ ሲሠለጥኑ የቆዩ የሰላም አስከባሪ እና የሚሊሻ አባላት ተመረቁ።

22

ደብረ ማርቆስ: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ያሠለጠናቸውን የሰላም አስከባሪ እና የሚሊሻ አባላትን በደብረ ማርቆስ ከተማ እያስመረቀ ነው።

በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የከተማ አሥተዳደሩ ከንቲባን ጨምሮ የተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየአዊ ልማት ማኅበር በእንጅባራ ከተማ ያስገነባውን ባለ ስድስት ፎቅ ሁለገብ የገቢ ማስገኛ ሕንጻ አስመረቀ።
Next article“ተቋማት የሚገነቡት ችሎታና ፍላጎት ሲጣጣሙ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ