
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ከአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ጋር የለማ ሶፍትዌር ወደ ሥራ ለማስገባት የሚስችል የውል ሥምምነት ተፈራርመዋል።
የለማው ሶፍትዌር ውሥብሥብ የአሠራር ችግሮችን ለመፍታት እና የተቀላጠፈ አገልግሎት ለተገልጋዮች ለመስጠት ያስችላል ተብሏል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!