የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ጋሸና ከተማ አሥተዳደር የተሠሩ ፋብሪካዎችን እየጎበኙ ነው።

54

ወልድያ: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ጋሸና ከተማ አሥተዳደር የተሠሩ ፋብሪካዎችን እየጎበኙ ነው።

በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ጨምሮ ሌሎች የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።

ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎቹ ከፍላቂት ገረገራ ከተማ አሥተዳደር እና ከመቄት ወረዳ ከተውጣጡ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ ያደረጉትን ምክክር አጠናቀው ነው ጋሸና ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ የሚገኙት።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

Previous article“ሰው መሥራት አልቻለም የሚባለው የትምህርት ሥርዓታችን በሰው ተፈትኗል”
Next article254 ሺህ ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ እየለማ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡