“ዛሬ ከእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ጋር በዋና ዋና የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት አድርጌያለሁ።

29

ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ ረጅም ታሪክ እና ጥልቅ ግንኙነት አላቸው። የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሯ ጉብኝትም ይሄንን ግንኙነት የበለጠ ያጠናክራል። ወደ ፊት ስንመለከት፣ አጋርነታችን ከፖለቲካ እና ከዲፕሎማሲ በላይ በመስፋፋት ከፍተኛ የንግድ እና የኢኮኖሚ ትብብርን ይጨምራል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

Previous article“በልዩ ሁኔታ ሦስተኛው ዙር የተማሪዎች ምዝገባ እየተካሄደ ነው” የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ
Next articleለክልላዊ እና ሀገራዊ ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ በቂ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡