“የታደሰ አጋርነት ወጥ የሆኾ ክትትልን ይፈልጋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

27

ባሕር ዳር: የካቲት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛ ቀኑን በያዘው 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ጎን ለጎን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሀገራት መሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሐመድ ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል።

“የታደሰ አጋርነት ወጥ የሆኾ ክትትልን ይፈልጋል” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ቆይታ አድርገናል ብለዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleማሀሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ኾነው ተመረጡ።
Next articleዩኒዶ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ።