ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የግሎባል ፈንድ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ፒተር ሳንድስ ጋር ተወያዩ።

14

ባሕር ዳር: የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የግሎባል ፈንድ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ፒተር ሳንድስ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት “የግሎባል ፈንድ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ፒተር ሳንድስ ወደ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ። ግሎባል ፈንድ የኢትዮጵያን የጤና ዘርፍ በመደገፍ ቁልፍ አጋር ሆኖ ቀጥሏል። የዛሬው ውይይታችንም ይኽን ትብብር በማጠናከር ላይ ያተኮረ ነበር” ብለዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ አጀንዳዎች
Next articleየአፍሪካ ሕዝቦች ኩራት፡ ኢትዮጵያ