
ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል አቀባበል አድርግውላቸዋል ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!