
ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኬኒያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት “ዛሬ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶን ተቀብዬ ያለንን ቁርኝት በማጥበቅ ትብብራችንን ይበልጥ በምናጠናክርባቸው የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል” ብለዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!