
አዲስ አበባ: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሞሪሺየስ ጠቅላይ ሚኒስትር ናቪንቻንድራ ራምጎላም በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ናቪንቻንድራ ራምጎላም ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢንደስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ዘጋቢ፦ ሰለሞን አሰፌ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!