የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጁዌሊና ለአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ አዲስ አበባ ገቡ።

52

አዲስ አበባ: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጁዌሊና አዲስ አበባ ገብተዋል።

ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ፕሬዝዳንቱም ለተደረገላቸው አቀባበልም ምሥጋና አቅርበዋል::

ዘጋቢ፦ ሰለሞን አሰፌ

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየአማራ ክልል ምክር ቤት የቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ።
Next articleየሞሪሺየስ ጠቅላይ ሚኒስትር ናቪንቻንድራ ራምጎላም አዲስ አበባ ገቡ።