
ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ የቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቅቋል።
ምክር ቤቱ በተለይም በግጭት የተፈተነውን የክልሉን የትምህርት ዘርፍ መደገፍ እና ከትምህርት የራቁ ልጆችን ወደ ትምህርት ቤት ማምጣት በቀጣይ በትኩረት እንዲሠራበት ነው ያሳሰበው።
ዘጋቢ፦ ታርቆ ክንዴ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!