
ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) ከምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ.ር) ጋር ተወያዩ።
እንደ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ሁለቱ መሪዎች በውይይታቸውም የኢጋድ ስትራተጂክ ግቦች ከኢትዮጵያ ፍላጎት ጋር አብሮ የሚሄድ መኾኑ ተጠቁሟል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!