
ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የግብጽ እና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገብተዋል።
የግብጹ ጠቅላይ ሚንስትር ሞስጠፋ ማድቦሊ እና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁድዝ ሲሙሟ ናቸው አዲስ አበባ የገቡት።
ጠቅላይ ሚንስትሮቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!