
ባሕር ዳር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው ብለዋል።
የኢትዮጵያ የትናንት እና የዛሬ ጸጋዎች ከእኛ ጥረት ጋር ሲደመሩ፣ ውጤታቸው ከድምሩ በላይ ነው ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እርሱም ሁለንታዊ ብልጽግና ነው ብለዋል በመልዕክታቸው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!