
ባሕር ዳር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ክትትል የሚያደርግባቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ሥራ አፈጻጸም ሪፖርት እየገመገመ ነው።
ከሰዓት በፊት የገቢዎች፣ የገንዘብ እና የፕላንና ልማት ቢሮዎች የአፈጻጸማቸውን ሪፖርት ያቀረቡ ሲኾን ሌሎች ተቋማትም ያቀርባሉ።
ቋሚ ኮሚቴው ሪፖርቶችን አዳምጦ በመገምገም አስተያየት እንደሚሰጥ ይጠበቃል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!