
ይኽም ሥራ እንቅስቃሴን ያሳልጣል፣ የኢኮኖሚ እድል ያሰፋል ለመኖሪያ ምቹ ከባቢ ይፈጥራል። በመኪና መንገዶች፣ በእግረኛ ጎዳናዎች እና የብርሃን ግብዓት የማሳደግ ሥራዎች ላይ የፈሰሱ መዋዕለ ንዋዮች የመኖሪያ ቤቶችን ከንግድ ሥፍራዎች ያስተሳሰሩ፤ የዘመናዊ መሠረተ ልማትን ከዘላቂነት ጋር አመዛዝነው የተሠሩ ናቸው።
በዚህ ተከታታይ የምስል አቅርቦት በተለያዩ ክልሎች ያሉ የከተማ እና የገጠር የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ደረጃ በተከታታይ እናሳያለን። ይከታተሉን።
ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤቴ