
ሁለተኛውን ጉባዔ እያካሄደ የሚገኘው ፓርቲያችን ብልጽግና ዛሬ ባከናወነው የፕሬዘዳንት እና ምክትል ፕሬዘዳንቶች ምርጫ ክቡር ዶክተር ዐቢይ አሕመድን በፕሬዘዳንትነት እንዲሁም ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህን እና ክቡር አቶ አደም ፋራህን በምክትል ፕሬዘዳንትነት መርጧል።
ክቡራን የፓርቲያችን ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዘዳንቶች እነኳን ደስአላችሁ እያልኩ መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ ።
ከቃል እስከ ባሕል !