
ደብረ ታቦር : ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆርዮስ ታቦት ከባሕረ ጥምቀቱ አጅባር ሜዳ ወደ መንበረ ክብሩ እየተመለሰ ነው።
የቅዱስ መርቆርዮስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረታቦር በድምቀት ይከበራል። በዓሉ ሃይማኖት፣ ባሕል እና ታሪክ የሚተባበሩበት ነው። የቅዱስ መርቆርዮስ ታቦት በታላቅ አጀብ ነው ወደ መንበረ ክብሩ እየተመለሰ የሚገኘው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!