“ዛሬ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የብልፅግና ፓርቲን ምርጫ አካሂደናል” ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

53

ባሕር ዳር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት “ዛሬ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የብልፅግና ፓርቲን ምርጫ አካሂደናል” ብለዋል። ይኽም ወደ ዲጂታል ሽግግር የምናደርገው የሀገራዊ ጉዞ አካል ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው በምርጫው ውጤት በእኔ እና በምክትል ፕሬዚዳንቶች የተጣለብን አመኔታ እና ኀላፊነት በአዲስ ቁርጠኝነት ለሥራ እንድንነሳሳ የሚያበረታታን ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article✍️ የበጋው መብረቅ
Next articleየቅዱስ መርቆርዮስ ታቦት ወደ መንበሩ እየተመለሰ ነው።