የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በሦስተኛ ቀን ውሎው የፓርቲውን ፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች ምርጫ በማካሄድ ላይ ነው።

69

ባሕር ዳር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛ ቀኑን የየዛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ቀጥሏል። በሦስተኛ ቀኑም የፓርቲውን ፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች ምርጫ በማካሄድ ላይ እንደደሚገኝ ከፓርቲው የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article” ባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ የአደባባይ በዓላት ከቱሪዝም ሀብትነታቸው በተጨማሪ የሕዝባችን አንድነት ማሳያዎች ናቸው” አቶ ይርጋ ሲሳይ
Next articleደብረ ታቦር ለበዓልም ለልማትም ትጣራለች።