
ጎንደር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዘዞ ጠዳ የሥልጠና ማዕከል የተሀድሶ ሠልጣኞች በጎንደር ከተማ የኮሪደር ልማት እና የጎንደር አብያተ መንግሥታት ት የጥገና ሥራ ጎብኝተዋል።
የጎንደርን ውበት የሚገልጡ፣ ጥንታዊነቷን የሚገልጡ የልማት ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!