የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው።

50

ባሕር ዳር: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።

በጉባኤው የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር)፣ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ፣ ሥራ አስፈፃሚዎች፣ አባላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባኤ ከዛሬ ጥር 23 እስከ 25 2017 ዓ.ም ድረስ ‘ከቃል እስከ ባሐል’ በሚል መሪ መልዕክት ይካሄዳል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“የኢትዮጵያ እና ኩባ ታሪካዊ ግንኙነት አላቸው” አቶ አደም ፋራህ
Next articleበማዕከላዊ ጎንደር ዞን አንጻራዊ ሰላም መምጣቱን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ገለጸ።