
እንጅባራ: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአጠቃላይ 11 ቆነጃጅት ለውድድር የቀረ ሲኾን የመጀመሪያ ዙር ውድድሩን ያለፉ አምስት ተወዳዳሪዎች የሚለዩ ይሆናል።
በመቀጠልም በሚሰጠው ውድድር ከአምስቱ ሦስቱ ይመረጣሉ።
በመጨረሻም በዳኞች ማጣራት ተደርጎ ከብርቱ ፉክክር በኃላ “ወይዘሪት አገው” ትለያለች።
አሚኮ ዲጅታል ሚዲያ ይህንን ውድድር ለተከታዮቹ ያደርሳል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ የተለያዩ አማራጮችን እየተወዳጃችሁ ጠብቁን።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!