
ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን ጎጃም ዞን የ2017 የበጋ የተፈጥሮ ሀብት ልማት እና ጥበቃ ሥራውን በይልማና ዴንሳ ወረዳ አስጀምሯል።
በወረዳው ሞሰቦ ቀበሌ በተጀመረው የልማት ንቅናቄ የቀበሌው ሕዝብን ጨምሮ የክልል፣ የሰሜን ጎጃም ዞን እና የይልማና ዴንሳ ወረዳ መሪዎች ተገኝተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!