የሩዋንዳ አርበኞች ግንባር ፓርቲ ዋና ጸሃፊ ዌላርስ ጋሳማጌራ አዲስ አበባ ገብተዋል።

34

ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ” ከቃል እስከ ባሕል ” በሚል መሪ ሐሳብ ከጥር 23 እስከ 25 በአዲስ አበባ ያካሂዳል።

በጉባኤ ላይ የሚታደሙ የውጭ ሀገራት የገዥ ፓርቲ ተወካዮች አዲስ አበባ እየገቡ ነው።

ትናንት ማምሻውን የሩዋንዳ አርበኞች ግንባር ፓርቲ ዋና ጸሃፊ ዌላርስ ጋሳማጌራ አዲስ አበባ ገብተዋል።

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የቱሪዝም ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለእንግዳው አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበምዕራብ ጎጃም ዞን በስምንት ወረዳዎች የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ሥራ እየተከናወነ ነው።
Next articleየተርክዬ እና የሞሮኮ ገዥ ፓርቲ አመራሮች አዲስ አበባ ገብተዋል።