
ባሕር ዳር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝደንት ታየ አፅቀ ሥላሴ ከእስያ የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዝደንት ጂን ሊኩን ጋር ተወያይተዋል።
በታንዛኒያ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ኢነርጂ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ያሉት ፕሬዝደንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ፣ ከጉባዔው ጎን ለጎን ከእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዝዳንት ጂን ሊኩን ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱም ባንኩ ከኢትዮጵያ ጋር ይበልጥ በትብብር በሚሠራበት መንገድ ላይ መክረዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!