
ባሕር ዳር: ጥር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ”ለዘላቂ ሰላም ግንባታ የኅብረተሰቡ ሚና” በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ የሕዝብ ውይይት እያደረገ ነው።
በውይይቱ የከተማዋ ነዋሪዎች አሁን ያለው ሰላም በዘላቂነት ስለሚሰፍንበት እና ስለ ልማት እየመከሩ ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!