ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአጋሮ እና በሻሻ የልማት ሥራዎች ጎብኝተዋል።

79

ባሕርዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በአጋሮ እና በሻሻ ከተሞች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ( ዶ.ር) በአጋሮ እና በሻሻ ከተሞች የመንገድ ሥራ ፣ ሻይ ቅጠል ልማት፣ ችግኝ ማፍያ፣ ትምህርት ቤት፣ የአጋሮ ኮሪደር ልማት እና የአቮካዶ ዘየት መጭመቂያ ልማቶችን ነው የጎበኙት።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየሰባር ጊዮርጊሥ ክብረ በዓል በባሕር ዳር በድምቀት ተጀምሯል።
Next articleየሚናፈቀው ዋንጫ !