
ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል።
በዚህም፡-
ወ/ሮ ስመኝ ውቤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕምባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕምባ ጠባቂ
የኔነህ ስመኝ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕምባ ጠባቂ ተቋም ምክትል ዋና ዕምባ ጠባቂ
አቶ ዓባይነህ አዴቶ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕምባ ጠባቂ ተቋም የዘርፍ ዕምባ ጠባቂ ሆነው ተሹመዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
