ዜናአማራ ቃና ዘገሊላ በጎንደር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። January 20, 2025 42 ባሕር ዳር: ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቃና ዘገሊላ በዓል በጎንደር ከተማ በርካታ ቁጥር ያላቸው የሃይማኖት ተከታዮችን ጨምሮ የሀገር ውስጥ እና ውጭ ሀገራት ጎብኝዎች በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 ተዛማች ዜናዎች:አረጋውያን አስታራቂ ናቸው።