ዜናአማራ የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ በድምቀት እየተከበረ ነው። January 19, 2025 41 በከተራ በዓል ወደ ጥምቀተ ባህር ትናንት ወርደው የነበሩ ታቦታት በሊቃውንት ዝማሬ፣ በሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች መዝሙርና በእምነቱ ተከታዮች እልልታና ሆታ ወደ መንበረ ክብራቸው እየተመለሱ ነው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:"በ2017 ከ13 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃቶች በሀገራችን ላይ ተሞክረዋል"