
ባሕርዳር፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም { አሚኮ} የጥምቀት በዓል በቅዱስ ላሊበላ በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ ሊቃውንት፣ የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን፣ ምዕመናን እና የውጭ ሀገር ጎብኝዎች ተገኝተዋል።
ላሊበላ የጥምቀት በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው ከተሞች መካከል አንደኛዋ ናት። በበዓሉ በርካታ የውጭ ሀገር ጎብኝዎች የሚገኙበት እና የቱሪዝም እንቅስቃሴ የሚጎላበት ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!