
ደብረ ታቦር፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም { አሚኮ} የጥምቀት በዓል በደብረ ታቦር ከተማ አጅባር ሜዳ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በበዓሉ የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ሚካኤል፣ ሊቃውንት፣ የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን እና ምዕምናን ተገኝተዋል።
ደብረ ታቦር አጅባር ሜዳ በጥምቀት የሚደምቅ እና የጎብኝዎችን ቀልብ የሚስብ ሥፍራ ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!