
ሁመራ፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም { አሚኮ} የጥምቀት በዓል በሁመራ ከተማ ተከዜ ወንዝ ዳርቻ በድምቀት እየተከበረ ነው።
የጥምቀት በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው አካባቢዎች መካከል በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሁመራ ከተማ በተከዜ ወንዝ ዳርቻ አንደኛዋ ናት።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!