
ባሕርዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ ታቦታት ከመንበራቸው ወጥተው በልዩ ድምቀት ወደ አጅባር ሜዳ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።
በደብረታቦር ከተማ ጥምቀት በልዩ ድምቀት ይከበራል። የከተራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው። ታቦታቱ በሊቃውንት፣ በሰንበት ትምህርት ቤቶች መዘምራን እና በምዕምናን ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ መኾናቸውን ከደብረ ታቦር ከተማ ኮምዩኒኬሽን የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!