
ሁመራ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ የከተራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው። ታቦታቱ በአጀብና በሆታ ከመንበራቸው ወጥተው ሥርዓተ ጥምቀት ወደሚካሄድበት ተከዜ ወንዝ እየወረዱ ነው።
ወጣቶች፣ ዘማርያን፣ ካህናትና እና የእምነቱ ተከታዮች ታቦታቱን ከየአድባራቱ አጅበው በዝማሬና በእልልታ አየሸኙ ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!