
ባሕርዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ የጥምቀት በዓልን ለማክበር ጎንደር ገብተዋል።
ሚኒስትሯ ጎንደር አጼ ቴዎድሮስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ መልካሙ ፀጋዬ ፣የጎንደር ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ደብሬ የኃላን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ መሪዎች አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከጎንደር ከተማ አሥተዳደር ኮምዩንኬሽን የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!