
ባሕርዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በጅማ ከተማ የከተራ በዓል በደማቅ ሥነ ሥርዓት እየተከበረ ነው፡፡
በአከባበሩ ላይ የጅማ፣ የየም እና የሰሜን ጎንደር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስን ጨምሮ ካኅናት እና ምዕምና ተገኝተዋል፡፡
ታቦታት ከየአድባራቱ ከመንበራቸው ወጥተው ወደ ጥምቀተ ባሕሩ እያመሩ መኾናቸውን ኤፍ ኤም ሲ ዘግቧል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!