
አዲስ አበባ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ የከተራ በዓል እየተከበረ ይገኛል፡፡ አማኞች ታቦታቱን አጅበው በዝማሬ እና በእልልታ ወደ ጥምቀተ ባሕሩ እያመሩ ይገኛሉ።
ከተለያዩ አድባራት የወጡት ታቦታት በደመቀ ያሬዳዊ ዝማሬ፣ በባሕላዊ ጭፈራ እና በሆታ ታጅበው ጥምቀተ ባህሩ ወደሚገኝበት ማደሪያቸው ጃንሜዳ እየወረዱ ነው።
ዘጋቢ፡- ቤተልሄም ሰለሞን
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!