
ፍኖተ ሰላም: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ ታቦታት ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።
በከተማዋ ከተለያዩ አድባራት እና ገዳማት የወጡ ታቦታት በካህናት ዝማሬ፣ ሽብሸባ እና በምዕመናን እልልታ ታጅበው ነው ወደ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ የሚገኙት።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!